New Agent mode

ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ

Apply Before
May 22, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
4
Compensation
As per Company Scale

Requirnment

Job Requirement ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ኤም.ኤ.ወይምቢ.ኤ.ዲግሪ በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኅብረት ሥራ ወይም በተመሳሳይሙያየተመረቀ/ች የሥራ ልምድ:  4 /6 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ  2ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች ደረጃ: VII ደመወዝ፡  በተቋሙስኬል መሰረት How to Apply ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በኢሜል አድራሻ [email protected] ማስረጃችሁን በመላክ ወይም ሜክሲኮ ሰንጋተራ ህንፃ 23 ፎቅ ማስረጃችሁንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ የህ/ስራማህበሩ ዊቪሳይት https://shegersacco.com/ መመልከትይችላሉ፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 0118-55-00-35 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ SHARE THIS JOB
More...

How to apply

ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በኢሜል አድራሻ [email protected] ማስረጃችሁን በመላክ ወይም ሜክሲኮ ሰንጋተራ ህንፃ 23 ፎቅ ማስረጃችሁንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ የህ/ስራማህበሩ ዊቪሳይት https://shegersacco.com/ መመልከትይችላሉ፡፡ ለበለጠመረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 0118-55-00-35 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: May 21, 2026
Back to Jobs

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙