New Agent mode
የትራንስፖርት ክፍል ኃላፊ
Apply Before
Jun 02, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
5-10
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: BA በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ በሎጀስቲክ እና በተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ ያለው
የሥራ ልምድ ፡ 5 ዓመትና እና ከዚያ በላይ 3ቱን ዓመት ትራንስፖርት ክፍል (መምሪያ) በኃላፊነት የመራ
ዕድሜ ፡ ከ30 በላይ እና ከ50 በታች የሆነ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ከማይመለሰ ኮፒ ጋር ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርባችሁ ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታዲዬም ጀርባ በመምጣት በመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁጥር 011 278 90 12/0911982203
SHARE THIS JOB
More...
How to apply