New Agent mode
Apply Before
Jun 02, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
6
Compensation
Negotiable

Requirnment

Job Requirement የትምህርት አይነት እና ደረጃ:  የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ደረጃ 3 ወይም 6 ዓመት ለደረጃ 4 በእንጨት ስራ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ የተመረቀ/ችና የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት 8 ዓመት የስራ ልምድ ለደረጃ 3 ወይም 6   ዓመት ለደረጃ 4 በእንጨት ስራ በተማሳሳይ የሙያ ዘርፍ የተመረቀ/ችና የብቃት ማረጋገጫ ያለው ያላት ደረጃ: 8 ደመወዝ: በስምምንት How to Apply ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ  አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ  ትችላላችሁ። አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል። SHARE THIS JOB
More...

How to apply

ማሳሰቢያ ፡- ተወዳዳሪዎች ለሁሉም የስራ መደብ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ/ተዛማጅ/ የሆነ የስራ ልምድ ያላቸው መወዳደር ትችላላችሁ መስፈርቱን የመታሟሉ  አመልካቾች የማይመለስ የስራ ልምድ እና የትምህርት መረጃ ሲቪ ኮፒና ኦርጅናል በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧት 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰአት ከ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ 3፡00 እስክ 6፡00 ሰዓት ብቻ ለተከታታይ 7/ሰባት/ቀናት መመዝገብ  ትችላላችሁ። አድራሻ ፡- ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማህበረ ቅዱሳን ልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ግቢ ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል ብቻ ቀርበው መመዝገብ ይቻላል። SHARE THIS JOB
More...

Contact Information

Posted: May 25, 2026

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙