New Agent mode
ጀማሪ ማሽን ኦፕሬተር
Apply Before
Jun 06, 2026
Place of work
Addis Ababa
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
1
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ : 10+4/10+3/10+2/10+1 በጠቅላላ መካኒክነት፤ኢንዳስትሪያል ኤሌክትሪካል መካኒክ እና ማሽን ድራይቭ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
የሥራ ልምድ : 1/2/3/4 ዓመት በማኑፋክቸሪንግ ኢንዳስትሪ የሥራ ዘርፍ የሥራ ልምድ ያለው
ደረጃ : 4
ብዛት : 13
የቅጥር ሁኔታ : በቋሚነት
ደመወዝ : በድርጅቱ እስኬል መሠረት
የሥራ ቦታ : ገላን
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ገላን ዋናው መስሪያ ቤት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች አያይዛችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡ ከሜክሲኮ የቀድሞ ጮራጋዝ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ከገላን ከተማ ወደ ዱከም ሁለት ኪ.ሜ ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ
ስልክ ፡ 0113-72-49-00
SHARE THIS JOB
More...
How to apply